የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ሰራተኞች በአሶሳ ታሰሩ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ሁለት ሰራተኞች በአሶሳ ውስጥ እንደታሰሩ ድርጅቱ አስታወቀ። የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን የግለሰቦቹን ማንነት ለማጣራት ነው የያዝናቸው ቃል እንደሰጡ ይለቀቃሉ ብለዋል።