ኩላሊት ሥራውን ሲያቆም፤ መንስኤና ህክምና!

Your browser doesn’t support HTML5

ኩላሊት ሥራውን ሲያቆም፤ ክፍል አንድ


Your browser doesn’t support HTML5

ኩላሊት ሥራውን ሲያቆም፤ ክፍል ሁለት


ሃኪምዎን ይጠይቁ ኩላሊት ሥራውን የሚያቆምበትን ወይም ሥራው በእጅጉ የሚስተጓጎልባቸውን የሕመም ሁኔታዎች አስመልክቶ ከአድማጮች የደረሱ ጥያቄዎችን መነሻ በማድረግ የተሰናዳ ዝግጅት ነው ይዞ የቀረበው።

የኩላሊት ሥራ ማቆም በጊዜያዊነት ሲከሰትና ረዥም ጊዜ ውስጥ ሲከሰት የሚከተሉትን ሁኔታዎችና የህክምና አማራጮች ይመለከታል።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡት፥ ዶ/ር ተዋበ ግርማ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በጆርጂያ ክፍለ ግዛት፥ አትላንታ ከተማ በሚገኘው የPiedmont Hospital ሆስፒታል የኩላሊት ልዩ ህክምና ባለሞያ ናቸው።