“በደማችን ውስጥ የሚገኝ የስኳር መጠን .. አመጋገባችን፥ የሰውነታችን ክብደት መጨመር እና የአካል እንቅስቃሴ መኖር ወይም ያለመኖር፤ ያኔ ‘የስኳር ሕመም ያዘኝ’ የሚባለው አባባል ይመጣል።” ዶ/ር ኤልያስ ሰይድ ሲራጅ የሥኳር ሕሙማን ክትትል ባለ ሞያ።
ለመሆኑ “የስኳር በሽታ” ምንድ ነው?
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
በስኳር በሽታና እርሱን ተከትለው በሚከሰቱ ውስብስብ የጤና ሁከቶች ዙሪያ ትኩረት በማድረግ «ሃኪምዎን ይጠይቁ፤» የተሰናዳ ቅንብር ነው።
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ር ኤልያስ ሰይድ ሲራጅ በምሥራቃዊ ቨርጂኒያ የሕክምና ትምሕርት ቤት የሥኳር ሕሙማን ክትትል ፕሮግራም ዲሬክተር ናቸው።