ከኮቪድ 19 ጋር አብሮ መኖር

Your browser doesn’t support HTML5

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ባለበት ወደ ቀድሞ ኑሯችን መመለስ ይቻላል? ወረርሽኙ አሁንም ብዙዎችን እያጠቃ ባለበት ይህ ውሳኔ ምን ዓይነት አንድምታ ይኖረው ይሆን? ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ትንታኔውን የሚሰጠውን በፕሮግራሙ በተደጋጋሚ ቀርበው ሞያዊ ተሳትፎ ከሚያደርጉት ባለሞያዎች አንዱ የጽኑ ሕሙማን ሕክምና አዋቂው ዶ/ር አሰፋ ጄጃው መኮንን ናቸው።