ድምጽ ቤንሻንጉል እና ጋምቤላ ክልል “ህገወጥ ተግባር ሊፈፅሙ ነበር” የተባሉ ግለሰቦች ተያዙ ኖቬምበር 05, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "መንግሥት የለም በማለት ህገወጥ ተግባርን ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 37 ግለሰቦችን ይዣለሁ" ሲል የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።