አረና እያማረረ ነው፤ ምርጫ ቦርድ ክሡን አይቀበልም

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

አረና ትግራይ

Your browser doesn’t support HTML5

አረና እያማረረ ነው፤ ምርጫ ቦርድ ክሡን አይቀበልም

የፊታችን ግንቦት ወር ከሚካሄደው ምርጫ አስቀድሞ፤ የትግራይ ክልል መስተዳድርና የምርጫ ቦርድ ሃላፊዎች እያጉላሉን ነው ሲሉ የተቃዋሚው ፓርቲ አረና ትግራይ መሪዎች እሮሮ አሰሙ።

የምርጫ ዕጩ ተወዳዳሪዎች እንዳይመዘገቡ የአሠራር ማነቆዎች በዝተዋል፤ ከሦስት ወረዳዎች በላይ ሰዎችን ማዋከብም ተከስቷል ሲል ፓርቲው ይከስሳል።

የክልሉ ምርጫ ቦርድ ኃላፊ በበኩላቸው “አረና ብቻውን እንዲያሟላ የተጠየቀው መሥፈርት የለም። እንዲያሟሉ የተጠየቁት መሥፈርቶች ለገዥው ፓርቲም የተቀመጡ ናቸው” ብለዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡