ዓረና በትግራዩ ምርጫ አይሳተፍም

Your browser doesn’t support HTML5

የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት በትግራይ ክልል በሚካሄደው ምርጫ ኢ- ሕገ መንግሥታዊ ነው በማለት እንደማይሳተፍ ገለፀ።