ድምጽ ዓረና በአባላቶቹ ላይ እንግልት እየደረሰ መሆኑን ጠቆመ ፌብሩወሪ 18, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ በአባላቱና አመራሮቹ ላይ ጥቃትና መንገላታት እየደረሰባቸው መሆኑ ገለፀ።