ድምጽ የዓረና ትግራይና የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲዎች መግለጫ ኦገስት 29, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ በሚያደርጉት ጥረት በመንግሥታዊ አካላት ችግር እያጋጠመን ነው አሉ። የዓረና ትግራይና የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲዎች።