አርበኞች ግንቦት ሰባት ገባ

  • መለስካቸው አምሃ
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ መሪዎች አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አዲሱን የለውጥ ሂደት ይቃወማሉ ላሏቸው ወገኖች የይቅርታና የፍቅር ጥሪ አቅርበዋል።

ለውጡ “ኢትዮጵያን እውነተኛ ዴመክራሲያዊት ሃገር ከማድረግ በመለስ አይቆምም” ብለዋል ዶ/ር ብርሃኑ።

የንቅናቄው ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌም “ትግሉ ገና መጀመሩ ነው” ብለዋል።

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ መሪዎች አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። /ፌስ ቡክ ገፃችን ላይ የተጫኑ ቪድዮዎችን ይመልከቱ/

ለዝርዝር ዘገባ የተያይዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አርበኞች ግንቦት ሰባት ገባ