በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉ ሰዎች ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ15 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ገለፁ። የክልል፣ የዞንና ቀይ መስቀል ሰብዓዊ ድጋፍ እያደርጉ መሆናቸውንም ተናግረዋል።