አብን የአመራር መተካካት አደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

"እኔም ሆንኩ ስመራው የነበረው ድርጅቴ የመተካካት መርህን የተከተለ በመሆኑ ነው ከሥልጣን የተነሳሁት " ሲሉ ዛሬ ከሥልጣናቸው የተነሱት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ። ንቅናቄው በምትካቸው አቶ በለጠ ሞላን ሊቀ መንበር አድርጎ መሾሙንም ዶ/ርደሳለኝ አክለው ገልፀውል።