ጋዜጠኛ ነሽ? የጋዜጠኛይቱ ማስታወሻ በምርጫ 2007 ላይ

አኒታ ፓወል ለአሜሪካ ድምፅ ከአዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

የአኒታ ፓወል ማስታወሻ - በኢትዮጵያው ምርጫ 2007 ላይ

የአሜሪካ ድምፅዋ አኒታ ፓወል ባለፈው ዕሁድ በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫ ለመዘገብ ከተሠማሩ ጋዜጠኞች አንዷ ነች፡፡

ባዲሳባ የተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር ሰዉን አነጋግራለች፡፡

ከጋዜጠኛ ማስታወሻዋ እነሆ -

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡