ከአንጎላ ሕዝብ ሁለት ሶስተኛ የሚሆነው የአንጎላ ህዝብ በመሪነት የሚያውቀው ፕሬዚዳንት ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ብቻ ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ከአንጎላ ሕዝብ ሁለት ሶስተኛ የሚሆነው የአንጎላ ህዝብ በመሪነት የሚያውቀው ፕሬዚዳንት ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ብቻ ነው።
አብዛኛው የሀገሪቱ ህዝብም የፕሬዚዳንቱ ስም የሌለበት የምርጫ ወረቀት አይቶ አያውቅም።
አሁን ግን ለ38 ዓመታት ያህል ሥልጣን ላይ ከቆዩ በኋላ ላለመወዳደር ወስነዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአንጎላ ታሪካዊ ምርጫ