"ወደ ትግሌ እመለሳለሁ" - አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ከትናንት በስቲያ ከእሥር የተፈቱት የአርበኞች ግንቦት ሰባት ዋና ፀሃፊ የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጋራ ያደረጉት ውይይት እጅግ አውንታዊ እንደነበረ ገልጸዋል፡፡