የሠላም ሥምምነቱ ሲተነተን

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሮፌሰር ሞሃመድ አባ ጀበል ጣሂሮ ዳላስ ቴክሳስ በሚገኘው የኮሊንስ ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት መምሕር ናቸው። የሠላም ሥምምነቱን አተገባበር አስመልክቶ የሰጧቸውን አስተያየቶች ከተያያዘው ድምጽ ይከታተሉ።