የሰሞንኛው ወታደራዊ ግጭቶች አንድምታ - ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

“... ለጠቅላላው ሕዝብ ማለት እችላለሁ አስደንጋጭ እና አስቸጋሪ ጊዜ እንደሆነ ነው። ... እንዲህ ያለ ጦርነት ... በክልልና በፌድራል መንግስት መሃከል ይካሄዳል’ ብሎ የጠበቀ ያለ አይመስለኝም።” አቶ ክቡር ገና ከአዲስ አበባ። ”... የተገለጹትን ማስረጃዎች (ተመርኩዤ) ስመለከተው ግን ከመነሻው አንድ የክልል መንግስት ልክ እንደ አገር ጦር መሳሪያ ማከማቸት፤ መመልመል እና ለጦርነት መዘጋጀት ሲጀምር ከዛ ነው ጦርነት የተጀመረው ማለት ነው።” አቶ ብርሃነ መዋ።