ዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ የኬንያ ጠ/ዐቃቤ ህግ ፕሬዚዳንትን ሀገሯ እንዳይገቡ ከለከለች

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ የኬንያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ፕሬዚዳንት ሀገሯ እንዳይገቡ ከለከለች። ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ የተከለከሉት በኃላፊነት ዘመናቸዉ ሙስናን በአግባቡ አልተከላከሉም በሚል መሆኑን የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡