ድምጽ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ ፌብሩወሪ 17, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮምያ ክልል ባለፈው ቅዳሜ በተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች ላይ ጥቃት ከፍተው አንድ ሰው ሲገድሉ ብዙዎች አቁስለዋል በርካቶችም አስረዋል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ተናገረ።