ኢትዮጵያ ውስጥ የታየው “አፈና” የሰብዓዊ መብቶች ቀውስ ነው” ይላል አምንስቲ ኢንተርናሽናል
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ሣምንት መጨረሻ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ሰልፍ በወጡ ዜጎች እና በፖሊስ መካከል በተፈጠረው ግጭት ብዙ ሰው ተገድሏል። የሰብዓዊ መብቶች ተማጓቹ ቡድን አምንስቲ ኢንተርናሽናል 97 ሰው መገደሉን ያናገራል። ይህ በሃገሪቱ ውስጥ የተከሰተው ሁኔታ “የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ቀውስ” ነው ብለዋል የመብቶች ተማጓቾች።