ማደሊን ኦልብራይት ማናቸው?

Your browser doesn’t support HTML5

ትላንት ዕረቡ መጋቢት 14/2014 ዓ.ም በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የመጀመሪያዋ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማደሊን ኦልብራይት “የአሜሪካንን የውጪ ጉዳይ ፖሊስ የቀረጹ” የሚል ታሪካቸው ትተው ያረፉ ሴት ናችው። ሳሌም ሰለሞን ያጠናቀረችውን የማደሊን ኦልብራይትን የሕይወት ታሪክ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/