ሁለት ጋናዊያን ወጣቶች በአፍሪካ የቆዩ ልብሶች ተመልሰው በጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረግ የፋሽን ዘርፉ ከአካባቢ ጥበቃ ላይ በጎ ተጸኖ እንዲኖረው በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ወጣቶቹ “የቆዩ እና ዘመናቸው ያለፈባቸውን ልብሶች መልበስ የድህነት ምልክት ሳይሆን የዘመናዊነት ነው” ሲሉም ይከራከራሉ።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ያግኙ/