ያለፈው ዓመት በአንዳንድ አዲስ አበቤዎች ዐይን እና ለአዲሱ ዓመት ያሳደሩት ተስፋ

Your browser doesn’t support HTML5

የተጠናቀቀው የ2014ዓም በተለይ ከሠላምና ጸጥታ ጉዳዮች አንጻር አስቸጋሪ እንደነበር የገለፁት የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ኢትዮጵያዊያን እና ኢትዮጵያውያት ትናንት ዕሁድ የተጀምረው አዲስ ዓመት የተሻለ ይሆናል የሚል ተስፋ አሳድረዋል። /ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/