በአማራ ክልል ግጭት ተከስቶባቸው በነበሩ አዋሳኝ አካባቢዎች ትምህርት መጀመሩ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል ግጭት ተከስቶባቸው በነበሩ አዋሳኝ አካባቢዎች ትምህርት መጀመሩን የአማራ ክልል ት/ቢሮ አስታውቋል። የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናም ከታህሳስ 12 እስከ 14 እንደሚሰጥ የትምህርት ቢሮ ሃላፊው ዶ/ር ይልቃል ከፈአለ ግልፀዋል።