በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን የመከላከል ሥራ

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል የሚገኙ አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ትኩረታቸውን ወደ ወቅቱ ችግር በማዞር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኘን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራወች እየሰሩ መሆኑን በአማራ ክልል የሚገኙ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች አስታውቀዋል። የጎንደር እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲዎች የንፅህና መጠበቂያ እያመረቱ ሲሆን አስፈላጊ በሆኑ ሌሎች ተጨማሪ ግብአቶች ላይ ምርምር እያደረጉ መሆኑንም ገልፀዋል።