የአዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ የፖለቲካ ዘርፍ በወቅታዊ ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

ችግሮች ሲፈጠሩ ከችግሮች ጀርባ እነማን እንዳሉ የማንረዳ አመራሮች ሆነን ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ህልውናና ለኢትዮጵያ አንድነት ስንል፣ አስፈላጊውን መስዋህት ለመክፈል ቆርጠን የተነሳን፡ ከፓርቲ በላይ ህዝብ ይበልጣል የሚል አስተሳሰብ ስላለን ነው።