በአማራ ክልል የሚታየው የደኅነት ሥጋት ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታየውን የደኅነት ሥጋት ለመቆጣጠር ፖሊስ መዋቅር እያካሄደ እንደሆነ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ከአለፈው ዓመት ጀምሮ በክልሉ አንዳንድ ቦታዎች የሰላም መደፍረስ ሲታይ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡