ጎንደር ለአርባ ቀናት የተካሄደ ፀሎተ ምህላ ተጠናቀቀ

Your browser doesn’t support HTML5

በጎንደር ከተማ ለአርባ ቀናት የተካሄደ ፀሎተ ምህላ ዛሬ ተጠናቅቋል። የሀይማኖት አባቶች ለሀገር ሰላምና አንድነት ተግተው ሊሠሩ ይገባል ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት የጉባዔ መምህራን ምክትል ኃላፊ አሳስበዋል። ተመሳሳይ የምኅላና የፀሎት ጊዜ በሚቀጥለውም ሣምንት እንደሚቀጥል አስተባባሪዎቹ ገልፀዋል።