በጎንደር ታጣቂ ቡድኖችና መንግሥት ሰላም አወረዱ
Your browser doesn’t support HTML5
በሰሜን ጎንደር አካባቢ የሚታየውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት የሚያግዝ ዕርቀ ሠላም ማውረዳቸውን የአማራ ክልል መንግሥትና አርበኛ መሳፍንት ተስፉ አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5