የአማራ ክልል ም/ቤት የበጀትና የዳኞች ሹመትን አፀደቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልልን በተለያዩ ጊዜያት እንዲተራመስ ያደረጉ ከሌላ ቦታ የመጡ ሳይሆን የክልሉ ተወላጅ የሆኑ፤ አጀንዳ ተቀባይ ቅጥረኞች ናቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ። የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫም የእነዚህን ቅጥረኞች ተልዕኮ ማክሸፍ ነው ብለዋል።