በሰሜን ሸዋ አካባቢ የተፈጠረው አለመረጋጋት
Your browser doesn’t support HTML5
ትናንትና ከትናንት በስቲያ በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ አካባቢና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አጎራባች ቀበሌዎች ተፈጥሮ የነበረው ውጥረት እየተረጋጋ መምጣቱን የፀጥታ ኃይሎችና ኅብረተሰቡ ገልፀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5