የትግራይ ክልል መንግሥትን በመቃወም የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ትግራይ ክልል ውስጥ ያለው አሠራር ህገ መንግሥታዊ አይደለም በሚል የተቃወሙ ስድሣ የሚሆኑ የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት ወደ አማራ ክልል ገብተዋል ሲል የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።