ጉባዔ አማራ - በባህር ዳር
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ ሕዝብ አሁን ካለበት ችግር መውጣት የሚችለው የፖለቲካ መሪዎችና የማኅበረሰብ አንቂዎች በጋራ ሲስሩ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነን ተናገሩ።
"ጉባዔ አማራ" የተሰኘ ስብሰባ በባህር ዳር ተጀምሯል።
Your browser doesn’t support HTML5