ድምጽ የአማራ ክልል ለታራሚዎች ይቅርታ አደረገ ጃንዩወሪ 03, 2020 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 የአማራ ክልል መንግሥት ከ2ሽህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለፀ። ከእነዚሁ ውስጥ 3ቱ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ዉጤት ያመጡ ተማሪዎች መሆናቸው ተገልጿል ፡፡