ፖሊስ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች መያዙን ገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡