በአማራ ክልል ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙ ርሃብ አድማ
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የሚገኙት ከፍተኛ የፀጥታ ዘርፍ ኃላፌዎች በርሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን የአንዳንዶች ቤተሰቦች ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5