በአማራ ክልል የወደሙ ንብረቶችና መልሶ የመገንባት እቅድ

Your browser doesn’t support HTML5

በህወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር በነበሩ የአማራ ክልል ዞኖች ውስጥ የወደሙ የመሠረተ ልማት አውታሮችን መልሶ የመገንባት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ መንግሥት ገልጿል። በአካባቢዎቹ ውስጥ ከ10 ሚልዮን በላይ ነዋሪ የሚገለገልባቸው ከአንድ ሺህ አንድ መቶ በላይ ተቋማት ለጉዳት መዳረጋቸውን ክልሉ አስታውቋል።

የአስቴር ምስጋናው ዘገባ ነው።