የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ

Your browser doesn’t support HTML5

የማንነትን ጥያቄ ሽፋን በማድረግና ሕገ ወጥ አደረጃጀት በመፍጠር የአማራ ክልልን ለማተራመስ ሲሠራ የነበረው ሴራ በህዝቡና በፀጥታ ኃይሉ ማክሸፍ መቻሉን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።