በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደው ጦርነት የጤና አገልግሎት ማስተጓጎሉ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደው ጦርነት በአማራ ክልል 50 በመቶ የሚሆነውን የጤና አገልግሎት ማስተጓጎሉ ተገለፀ። ይህም በተለይ በእናቶች እና ህፃናት ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ከፍተኛ እክል ማሳደሩን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። ዛሬ በባህርዳር ከተማ በአማራ ክልል ከሁሉምየጤና ተቋማት የተውጣጡ ባለሞያዎች የተገኙበት ጤናችን

"ለህልውናች " በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።