በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዳንጉር ወረዳና አማራ ክልል ጃዊ ወረዳ የተፈጸሙ ግድያዎች

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዳንጉር ወረዳና አማራ ክልል ጃዊ ወረዳ የተፈጸሙ ግድያዎችን የሚያጣራ አጣሪ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ሥራ መግባቱን የክልሎቹ ባለሥልጣኖች አስታወቁ።

ከሁለቱ ክልሎችና ፌደራል ሰላም ሚኒስቴር የተዋቀረ ኮሚቴም በሥፍራው የማጣራት ሥራ መጀመሩን አስታውቀዋል።

በአማራ ክልል በኩል ይህ መረጃ እስከተጠናከረበት ጊዜ የተያዘ ተጠርጣሪ መኖር አለመኖሩ ባይገለፅም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግን 33 ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ መንግሥት ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዳንጉር ወረዳና አማራ ክልል ጃዊ ወረዳ የተፈጸሙ ግድያዎች