ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባህርዳር እንደሚገኙ ጠበቃቸው ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባህር ዳር ከተማ ዘጠነኛ ፓሊስ ጣቢያ መታሰራቸውን ጠበቃቸው አቶ ሸጋው አለበል ገለፁ።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)