የአማራ ክልል ም/ቤት ሹመት

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልል ምክር ቤት ለአራት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ጉባዔ የክልሉን የፀጥታ ኃላፊና የዳኞችን ሹመት በማፅደቅ አጠናቅቋል።