የኦሮሚያና አማራ ክልሎች ህዝብ ለህዝብ የውይይት መድረክ በአምቦ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያና አማራ ክልሎች ህዝብ ለህዝብ የውይይት መድረክ በአምቦ ተካሄደ። ኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የአማራና ኦሮሞ ህዝቦች ግንኙነት መጠናከር ኢትዮጵያን ከፍ ያደርጋታል ብለዋል:: የአማራ ክልል ርእሰ መስትዳድር ዶክትር አምባቸው መኮንን ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ላይ ያለው ጥቅም ተግባራዊ እንዲሆን እንደሚሰሩ ተናግረዋል::