ቆይታ፥ “ተንቀሳቃሽ የሕዝብ መጸዳጃ ቤት”ን በልዩ ሁኔታ ከአበጀው ወጣት ጋራ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የሕዝብ ጤና አጠባበቅን ከሚፈትኑ ችግሮች መካከል አንዱ፣ በቂ የሕዝብ መጸዳጃ ቤቶች እጥረት ነው፡፡ ይህን እጥረት ያጤነው አንድ ወጣት፣ ተንቀሳቃሽ የመጸዳጃ ቤቶችን በተለየ መንገድ ለማስተዋወቅ ጥረት ጀምሯል፡፡ በዐዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ ሥፍራዎች በሚንቀሳቅሰው የመጸዳጃ ቤት፣ ትኩረትን የሳበው ወጣት፥ ያዕቆብ ፈረደ ይባላል፡፡