ያለፈው የአውሮፓውያን ዓመትና የንግሥት ኤልዛቤጥ እረፍት

Your browser doesn’t support HTML5

ለሰባ ዓመታት የእንግሊዝን ዙፋን የተቆጣጠሩት ዳግማዊት ንግሥት ኤልዛቤጥ ያረፉት ባለፈው መስከረም ነበር። በሞታቸውም ዓለም ሁሉ አዝኗል፣ የቀብር ሥነ ስርዓታቸውን ሚሊዮኖች በቴሌቭዥን መስኮት ተከታትለውታል። ያለፈው ዓመት በእንግሊዝ ታሪክ የተለየ ወቅት ነበር።