የዋጋ ግሽበቱ ጭንቀት ያጠላበት የበዓል ገበያ

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ የገና በዓል ገበያ የፊታችን አርብ ማለትም ነገ በሚከበረው የምስጋና ቀን (ታንክስጊቪንግ ዴይ) ማግሥት ይጀምራል። አሁን ካለው የዋጋ ግሽበት አኳያ የዘንድሮው ገበያ ምን ይመስል ይሆን? የቪኦኤው ክሪስ ካስኬጆ ያጠናቀረውን ዘገባ ነው።