የአሜሪካ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ ሳይመርጥ ቀረ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባለፉት ሁለት ቀናት ውሎው አፈ ጉባኤውን ለመምረጥ ስድስት ዙር ድምፅ ቢሰጥም ሳይሳካ ቀርቷል።

ም/ቤቱን አብላጫ ወንበር በመያዝ የሚቆጣጠሩት የሪፐብሊካን ፓርቲ ተወካዮች ቢሆኑም፣ 20 የሚሆኑ ወግ አጥባቂ የፓርቲው አባላት በእጩነት የቀረቡትን ኬቭን ማካርቲ እንዳይመረጡ እንቅፋት ሆነዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡