ትረምፕ ሁከት አድራጊዎችን ሲያበረታቱ ነበር በሚል ተወነጀሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የጥር ስድስቱ ኮሚቴ የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ላይ ጥቃት በደረሰበት ወቅት በእያንዳንዷ ደቂቃ ያደረጓቸውን ድርጊቶች አስመልክቶ የተካሄደውን ምርመራ ለሕዝብ ያሰማበትን የመጀመሪያ ዙር ሂደት ትላንት ሐምሌ 14/2014 ዓ.ም አጠናቋል።

ምርመራው በቀድሞ የትራምፕ ድርጊቶች ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎችን ያወጣ ሲሆን የምክር ቤቱ ዘጋቢያች ካትሪን ጂፕሰን ያጠናቀራችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።