ብሊንከን በኢትዮጵያ በጉብኝታቸው በመብት ጣሾች ተጠያቂነት ላይ እንዲያተኩሩ ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትሱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በአፍሪካ ሁለት ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በኢትዮጵያ ጀምረዋል።

ብሊንከን በኢትዮጵያ ቆይታቸው ወደ 500 መቶ ሺህ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል የተባለውንና ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን ጦርነት እንዲቆም ያስቻለውና ባለፈው ጥቅምት የተፈረመው የሠላም ስምምነት ትግበራ ላይ ያተኩራሉ ተብሏል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።