በአየር ንብረት ቀውስ ይበልጥ የሚጠቁት ህፃናት ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት እየታዩ ባሉ ቀውሶች በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ህፃናት ለረሃብ፣ ለበሽታ፣ ለብዝበዛና ለሞት እየተጋለጡ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታውቋል።

ለዘገባው የተያያዘውን ፋይል ያዳምጡ።